የዱባይ የሪል ስቴት ኢንቨስትመንት የዓለም ከበርቴዎችን ቀልብ መሳብ ችሏል። የአረብ ባሕርን ተንተርሳ የተቆረቆረችው ዱባይ፣ ከመላው ዓለም የሚመጡ ቤት ፈላጊዎችን እያስተናገደች ነው። ኢትዮጵያውያን ባለሃብቶችም በዚህችው የባሕረ ሰላጤ ከተማ መዋዕለ ንዋያቸውን እያፈሰሱ ቤቶችን እየገዙ መሆናቸውን የሪል ስቴት ድርጅቶች ይናገራሉ። ለመሆኑ የዱባይ የሪል ስቴት ገበያ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ የዓለም ከበርቴዎችን የሚያማልልበት ዋና ምክንያት ምንድን ነው?

WWW.BBC.COM
ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ የዓለም ከበርቴዎችን እያማለለ ያለው የዱባይ ሪል ስቴት - BBC News አማርኛ
የዱባይ የሪል ስቴት ኢንቨስትመንት የዓለም ከበርቴዎችን ቀልብ መሳብ ችሏል። የአረብ ባሕርን ተንተርሳ የተቆረቆረችው ዱባይ፣ ከመላው ዓለም የሚመጡ ቤት ፈላጊዎችን እያስተናገደች ነው። ኢትዮጵያውያን ባለሃብቶችም በዚህችው የባሕረ ሰላጤ ከተማ መዋዕለ ንዋያቸውን እያፈሰሱ ቤቶችን እየገዙ መሆናቸውን የሪል ስቴት ድርጅቶች ይናገራሉ። ለመሆኑ የዱባይ የሪል ስቴት ገበያ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ የዓለም ከበርቴዎችን የሚያማልልበት ዋና ምክንያት ምንድን ነው?
0 Comments 0 Shares