በከፍተኛ አመራሮቹ ክፍፍል መካከል በተደረገው በ14ኛው የህወሓት ጉባኤ ያልተገኙ እና በጊዜያዊ አስተዳደሩ ያሉ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት እና ስራ አስፈጻሚዎች ድርጅቱን እንደማይወክሉ የህወሓት ሊቀመንበር ዶክተር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል አስታወቁ።

0 Comments
0 Shares