በእስራኤል እና በሔዝቦላህ መካከል ሊቀሰቀስ የሚችል የጦርነት ዳመና አያንዣበበባት ባለችው ሊባኖስ ውስጥ የሚገኙ አፍሪካውያን የቤት ሠራተኞች ጭንቅ ውስጥ ይገኛሉ። ከአገሪቱ ለቀው እንዳይወጡ አሠሪዎቻቸው ፓስፖርታቸውን ይዘውባቸዋል። ፓስፖርታቸው ቢኖር እንኳን ከአገር መውጫ ቪዛ ለማግኘት ከአገሪቱ መንግሥት የመውጫ ቪዛ ማግኘት ይጠበቅባቸዋል። የአውሮፕላን ቲኬት ደግሞ በጣም ተወዷል።

WWW.BBC.COM
ከሌባኖስ መውጫው የጠፋቸው አፍሪካውያን፡ ‘ከአገር መውጣት እፈልጋለሁ ግን አልቻልኩም’ - BBC News አማርኛ
በእስራኤል እና በሔዝቦላህ መካከል ሊቀሰቀስ የሚችል የጦርነት ዳመና አያንዣበበባት ባለችው ሊባኖስ ውስጥ የሚገኙ አፍሪካውያን የቤት ሠራተኞች ጭንቅ ውስጥ ይገኛሉ። ከአገሪቱ ለቀው እንዳይወጡ አሠሪዎቻቸው ፓስፖርታቸውን ይዘውባቸዋል። ፓስፖርታቸው ቢኖር እንኳን ከአገር መውጫ ቪዛ ለማግኘት ከአገሪቱ መንግሥት የመውጫ ቪዛ ማግኘት ይጠበቅባቸዋል። የአውሮፕላን ቲኬት ደግሞ በጣም ተወዷል።
0 Comments 0 Shares