ኤርትራ ነጻ አገር መሆኗን ተከትሎ ከፍተኛ የሕዝብ ቁጥር፣ ሰፊ መሬት እና እያደገ በመሄድ ላይ ያለ ምጣኔ ሀብት ያላት ኢትዮጵያ ወደብ አልባ ሆናለች። በጦርነት ምክንያት ሁለቱ አገራት ለአስርታት ፍጥጫ ውስጥ ከቆዩ በኋላ ግንኙነታቸው ተሻሽሎ የነበረ ቢሆንም፣ የአሰብ ወደብ ከዜና ባሻገር ለኢትዮጵያ አገልግሎት ሳይሰጥ ቆይቷል። ይህ ለሁለቱ አገራት ጠቃሚ የሆነው የወደብ አገልግሎት ለምን እውን ሳይሆን ቀረ?

0 Comments
0 Shares