በቅርቡ የዶናልድ ትራምፕ የምርጫ ቅስቀሳ ቡድን በኢራን የበይነ መረብ መጥለፍ እንደተፈጸመበት አስታውቋል።ይህም የአሜሪካ ምርጫ የውጭ ጣልቃ ገብነቶች ሊገጥሙት እንደሚችሉ አንድ ማሳያ ነው።
የምርጫው ውጤት በመላው ዓለም ተጽዕኖ ይኖረዋል። ስለዚህም ብዙ አገራት ጣልቃ በመግባት እጩዎቹን መደገፍ ወይም ማሰናክ ሊፈልጉ አልያም አሜሪካን ማወክ ሊፈልጉ ይችላሉ።
በቅርቡ የዶናልድ ትራምፕ የምርጫ ቅስቀሳ ቡድን በኢራን የበይነ መረብ መጥለፍ እንደተፈጸመበት አስታውቋል።ይህም የአሜሪካ ምርጫ የውጭ ጣልቃ ገብነቶች ሊገጥሙት እንደሚችሉ አንድ ማሳያ ነው። የምርጫው ውጤት በመላው ዓለም ተጽዕኖ ይኖረዋል። ስለዚህም ብዙ አገራት ጣልቃ በመግባት እጩዎቹን መደገፍ ወይም ማሰናክ ሊፈልጉ አልያም አሜሪካን ማወክ ሊፈልጉ ይችላሉ።
WWW.BBC.COM
ኢራን፣ ሩሲያ እና ቻይና በአሜሪካ ምርጫ ጣልቃ ይገባሉ? - BBC News አማርኛ
በቅርቡ የዶናልድ ትራምፕ የምርጫ ቅስቀሳ ቡድን በኢራን የበይነ መረብ መጥለፍ እንደተፈጸመበት አስታውቋል።ይህም የአሜሪካ ምርጫ የውጭ ጣልቃ ገብነቶች ሊገጥሙት እንደሚችሉ አንድ ማሳያ ነው። የምርጫው ውጤት በመላው ዓለም ተጽዕኖ ይኖረዋል። ስለዚህም ብዙ አገራት ጣልቃ በመግባት እጩዎቹን መደገፍ ወይም ማሰናክ ሊፈልጉ አልያም አሜሪካን ማወክ ሊፈልጉ ይችላሉ።
0 Comments 0 Shares