በሲሲሊ በተነሳ ማዕበል በሰጠመችው ቅንጡ መርከብ ተሳፍረው የነበሩ የዩኬ ቱጃሮች መጥፋታቸው ተነገረ።
ከነዚህም ውስጥ የብሪቲሽ ቢል ጌት በመባል የሚታወቀው የቴክኖሎጂ ፈጣሪው ማይክ ሊንች፣በትሪሊዮኖች ዶላር የሚቆጣጠር ገንዘብ የሚያንቀሳቅሰው ሞርጋን ስታንሊ የተሰኘው አለም አቀፉ ባንክ ኃላፊ ጆናታን ብሉመር ይገኙበታል።

በሲሲሊ በተነሳ ማዕበል በሰጠመችው ቅንጡ መርከብ ተሳፍረው የነበሩ የዩኬ ቱጃሮች መጥፋታቸው ተነገረ። ከነዚህም ውስጥ የብሪቲሽ ቢል ጌት በመባል የሚታወቀው የቴክኖሎጂ ፈጣሪው ማይክ ሊንች፣በትሪሊዮኖች ዶላር የሚቆጣጠር ገንዘብ የሚያንቀሳቅሰው ሞርጋን ስታንሊ የተሰኘው አለም አቀፉ ባንክ ኃላፊ ጆናታን ብሉመር ይገኙበታል።
WWW.BBC.COM
በሲሲሊ በሰጠመችው መርከብ ተሳፍረው የነበሩ የዩኬ ቱጃሮች መጥፋታቸው ተነገረ - BBC News አማርኛ
በሲሲሊ በተነሳ ማዕበል በሰጠመችው ቅንጡ መርከብ ተሳፍረው የነበሩ የዩኬ ቱጃሮች መጥፋታቸው ተነገረ። ከነዚህም ውስጥ የብሪቲሽ ቢል ጌት በመባል የሚታወቀው የቴክኖሎጂ ፈጣሪው ማይክ ሊንች፣በትሪሊዮኖች ዶላር የሚቆጣጠር ገንዘብ የሚያንቀሳቅሰው ሞርጋን ስታንሊ የተሰኘው አለም አቀፉ ባንክ ኃላፊ ጆናታን ብሉመር ይገኙበታል።
0 Comments 0 Shares