ጠ/ሚ/ር ዶ/ር አቢይ አህመድ የኤርትራው ፕ/ት ኢሳያስ አፈወርቂ ለሰላም ጥሪ በሰጡት አዎንታዊ ምላሽ መደሰታቸውን ገልጸዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ከኢትዮጵያ ጋር “ገንቢ ውይይት” ለመጀመር ወደ አዲስ አበባ ልዑካን እንደሚልኩ ዛሬ ጠዋት በኤርትራ ቴሌቪዥን ቀርበው እንዳሳወቁ በኬንያ የኤርትራ አምባሳደር በየነ ርዕሶም ለቢቢሲ ገልፀዋል። በጃፓን የኤርትራ አምባሳደር የሆኑት አምባሳደር እስጢፋኖስ አፈወርቂም በትዊተር ገፃቸው ይህንኑ አረጋግጠዋል። የሁለቱ ሃገራት ፍጥጫ [...]

KALITIPRESS.COM
ኤርትራ የሰላም ጥሪውን መቀበሏ እንዳስደሰታቸው ጠ/ሚ አብይ አህመድ ገለጹ
ጠ/ሚ/ር ዶ/ር አቢይ አህመድ የኤርትራው ፕ/ት ኢሳያስ አፈወርቂ ለሰላም ጥሪ በሰጡት አዎንታዊ ምላሽ መደሰታቸውን ገልጸዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ከኢትዮጵያ ጋር “ገንቢ ውይይት” ለመጀመር ወደ አዲስ አበባ ልዑካን እንደሚልኩ ዛሬ ጠዋት በኤርትራ ቴሌቪዥን ቀርበው እንዳሳወቁ በኬንያ የኤርትራ አምባሳደር በየነ ርዕሶም ለቢቢሲ ገልፀዋል። በጃፓን የኤርትራ አምባሳደር የሆኑት አምባሳደር እስጢፋኖስ አፈወርቂም በትዊተር ገፃቸው ይህንኑ አረጋግጠዋል። የሁለቱ ሃ
0 Comments 0 Shares