የትግራይ ኃይሎች ክልሉን እያስተዳደረ ባለው ፓርቲ ውስጥ መከፋፈል ቢፈጠርም የትግራይ የፀጥታ ኃይሎች ገለልተኛ ሆነው እንዲቀጥሉ ጥሪ ቀረበ። ይህ ጥሪ የቀረበው በእነ አቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው ቡድን ለአንድ ቀን ያካሄደውን “ህወሓትን ማዳን” ያለውን ስብሰባ ካጠናቀቀ በኋላ ባወጣው የአቋም መግለጫ ነው።

0 Comments
0 Shares