የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ በቱርክ አንካራ ያደረጓቸው ንግግሮች ሳይሳኩ የቀሩት ኢትዮጵያ የሶማሊያን ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት ባለማክበሯ ነው አሉ። ፕሬዝዳንቱ ቅዳሜ ነሐሴ 11/2016 ዓ.ም. በብሔራዊ የቴሌቪዥን ጣቢያ በተላለፈው ንግግራቸው፤ “ኢትዮጵያ ለሶማሊያን ሉዓላዊነት እውቅና በመከልከል ጸንታለች” ሲሉ ተደምጠዋል።

0 Comments
0 Shares