የአልጄሪያዊቷ ቦክሰኛ ኢማን ኸሊፍ እና የታይዋኗ ሊን ዩ-ቲንግ የሜዳሊያ ሥነ ሥርዓት ምሥሎች ከፓሪስ ኦሊምፒክ አይረሴ ዝርዝሮች ውስጥ እንደሚገቡ ይጠበቃል። ባለፈው ዓመት በተካሄደው የሴቶች የዓለም ሻምፒዮና ውድድር መስፈርቶችን ባለማሟላታቸው ሁለቱም ከውድድሩ ውጪ ተደርገው ነበር። የዓለም አቀፉ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ሁለቱን ቦክሰኞች በፓሪስ የሴቶች ቦክስ ውድድር እንዲካፈሉ ማድረጉ የማያባራ ክርክር አስነስቷል።

WWW.BBC.COM
በኦሊምፒክ ላይ ውዝግብ ስላስነሳው የአልጄሪያዊቷ ቦክሰኛ የፆታ ጉዳይ ሳይንስ ምን ይላል? - BBC News አማርኛ
የአልጄሪያዊቷ ቦክሰኛ ኢማን ኸሊፍ እና የታይዋኗ ሊን ዩ-ቲንግ የሜዳሊያ ሥነ ሥርዓት ምሥሎች ከፓሪስ ኦሊምፒክ አይረሴ ዝርዝሮች ውስጥ እንደሚገቡ ይጠበቃል። ባለፈው ዓመት በተካሄደው የሴቶች የዓለም ሻምፒዮና ውድድር መስፈርቶችን ባለማሟላታቸው ሁለቱም ከውድድሩ ውጪ ተደርገው ነበር። የዓለም አቀፉ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ሁለቱን ቦክሰኞች በፓሪስ የሴቶች ቦክስ ውድድር እንዲካፈሉ ማድረጉ የማያባራ ክርክር አስነስቷል።
0 Comments 0 Shares