ዩክሬን ወደ ደቡባዊ ምዕራብ ሩሲያ የኩርስክ ግዛት ዘልቃ በመግባት የፈጸመችውን ድንገተኛ ወረራ ተከትሎ ሁለቱ አገራት የገቡበት ከባድ ውጊያ አምስተኛውን ቀን ይዟል። በዓለማችን ትልቁ የሚባለው የኒውክሌር ጣቢያ በሚገኝበት በኩርስክ ግዛቷ ያልተጠበቀ ጥቃት የገጠማት ሩሲያ የአስቸኳይ ጊዜ ከማወጅ በተጨማሪ ተጠባባቂ ጦሯንም ጠርታለች።

0 Comments
0 Shares