ኢትዮጵያዊው አትሌት ታምራት ቶላ ዛሬ በተደረገው የፓሪስ ኦሊምፒክ የማራቶን የሩጫ ውድድር ክብረ ወሰን በመስበር ለአገሩ የወርቅ ሜዳሊያ አስገኘ። ታምራት ቶላ የ42 ኪሎሜትር ውድድር በአሸናፊነት ያጠናቀቀበት ሰዓት 2:06:26 ሲሆን በዚህም የኦሊምፒክ ክብረ ወሰንን አሻሽሏል።

0 Comments
0 Shares