ለሳምንታት የዘለቀው የተማሪዎች ተቃውሞ ሕዝባዊ ገጽታን ይዞ ከአድሏዊ አሠራር ባለፈ መልኩ የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሥልጣን እንዲለቁ የሚጠይቅ ሆኗል። ሕዝባዊ ተቃውሞው ተቀጣጥሎ ባንግላዴሽን ለአስራ አምስት ዓመታት የመሯትን ሼክ ሃሲናን ከሥልጣን ማውረድ ብቻ ሳይሆን ከአገርም እንዲፈረጥጡ አድርጓቸዋል።

0 Comments
0 Shares