የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት እና ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ምክትል ሊቀመንበር አቶ ጌታቸው ረዳ፤ ፓርቲያቸው በቅርቡ ሊያደርግ ካቀደው ድርጅታዊ ጉባኤ ራሳቸውን ማግለላቸውን አስታወቁ። አቶ ጌታቸው፤ ፓርቲው ድርጅታዊ ጉባኤ ለማድረግ እያካሄደ ያለውን ዝግጅት “በአንድ አካል እየተፈፀመ ያለ ሕገ-ወጥ እንቅስቃሴ” ብለውታል።

WWW.BBC.COM
ጌታቸው ረዳ፤ ህወሓት ሊያደርግ ካሰበው ድርጅታዊ ጉባኤ ራሳቸውን ማግለላቸውን አስታወቁ - BBC News አማርኛ
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት እና ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ምክትል ሊቀመንበር አቶ ጌታቸው ረዳ፤ ፓርቲያቸው በቅርቡ ሊያደርግ ካቀደው ድርጅታዊ ጉባኤ ራሳቸውን ማግለላቸውን አስታወቁ። አቶ ጌታቸው፤ ፓርቲው ድርጅታዊ ጉባኤ ለማድረግ እያካሄደ ያለውን ዝግጅት “በአንድ አካል እየተፈፀመ ያለ ሕገ-ወጥ እንቅስቃሴ” ብለውታል።
0 Comments 0 Shares