የቱርክ ፕሬዝዳንት ረሲፕ ታይፕ ኤርዶሃን የአገሪቱን ባሕር ኃይልን በሶማሊያ ለማሰማራት ያቀረቡትን ሞሽን የአገሪቱ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አጸደቀ።
መንግሥታዊው አናዱሉ ኤጀንሲ የቱርክ ጦር “የጸረ-ሸብርና የደኅንነት ስራዎችን ለመደገፍ እና ሌሎች ስጋቶችን ለመቀልበስ” ለሁለት ዓመታት በሶማሊያ ይሰማራል ሲል ዘግቧል።
የቱርክ ፕሬዝዳንት ረሲፕ ታይፕ ኤርዶሃን የአገሪቱን ባሕር ኃይልን በሶማሊያ ለማሰማራት ያቀረቡትን ሞሽን የአገሪቱ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አጸደቀ። መንግሥታዊው አናዱሉ ኤጀንሲ የቱርክ ጦር “የጸረ-ሸብርና የደኅንነት ስራዎችን ለመደገፍ እና ሌሎች ስጋቶችን ለመቀልበስ” ለሁለት ዓመታት በሶማሊያ ይሰማራል ሲል ዘግቧል።
WWW.BBC.COM
የቱርክ ፓርላማ የአገሪቱ ባሕር ኃይል በሶማሊያ እንዲሰማረ ፈቀደ - BBC News አማርኛ
የቱርክ ፕሬዝዳንት ረሲፕ ታይፕ ኤርዶሃን የአገሪቱን ባሕር ኃይልን በሶማሊያ ለማሰማራት ያቀረቡትን ሞሽን የአገሪቱ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አጸደቀ። መንግሥታዊው አናዱሉ ኤጀንሲ የቱርክ ጦር “የጸረ-ሸብርና የደኅንነት ስራዎችን ለመደገፍ እና ሌሎች ስጋቶችን ለመቀልበስ” ለሁለት ዓመታት በሶማሊያ ይሰማራል ሲል ዘግቧል።
0 Comments 0 Shares