ብሄራዊ ቤተ መንግስት የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለተባበሩት አረብ ኤምሬቶች አልጋወራሽ ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ኢዮቤልዩ በተደገረ የአቀባበል ስነስርአት በሁለቱ አገራት ያለው የዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የበለጠ እንዲጠናከር ተስማምተዋል። በወቅቱም በንግድ፣ በኢንቨስትመንት፣ ቱሪዝም፣ የቪዛ አገልግሎቶች እንዲሁም የቆንፅላ አገልግሎቶችን የበለጠ ለማሻሻል ተስማምተዋል። ሶስት ቢሊየን የሚያወጣ በታዳሽ ሀይል፣ ቱሪዝም እና ግብርና መስክ […]
The post ኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ሰባት ስምምነቶችን ተፈራረሙ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.

0 Comments
0 Shares