የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስተር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ከአሜሪካ ልኡካን ጋር በጋዛ ሰርጥ ጉዳይ በሚቀጥለው ሳምንት ሊመክሩ ነው። ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ቢሮ ያወጣው መረጃ እንደሚያመላክተው፤ ኔታንያሁ ከአሜሪካ መካከለኛው ምስራቅ ተወካይ ጄሰን ግሪንብላት፣ ከፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ አማካሪ ጃሬድ ኩሽነር እና ከሌሎችም ልኡካን ጋር ነው የሚወያዩት። የእስራኤል እና ፍልስጤም ውዝግብ እና አጠቃላይ የአረቡ አለም ውጥረት የመወያያ አጀንዳ እንደሚሆኑ ተገልጿል። በቀጠናው ዘላቂ […]
The post የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስተር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ከአሜሪካ ልኡካን ጋር በጋዛ ሰርጥ ጉዳይ ሊመክሩ ነው appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.

0 Comments
0 Shares