ከአርቲስት ወይንሸት ጋር ተያይዞ በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን የቀረበው ፕሮግራም ከእውነት የራቀ መሆኑን አርቲስት ዮሴፍ ገብሬ አስታወቀ፡፡ አርቲስቷ ኮንዶሚኒየም ቤት ደርሷት እንደነበረ ያስታወሰው አርቲስቱ በገና የዘመድ ጥየቃ ፕሮግራሙ ሲጎበኛትም የቤት እቃ ማሟያ የሚሆን ገንዘብ ከለጋሽ ድርጅቶች አሰባስቦ ሊሰጣት ቃል ገብቶ እንደነበረ ተናግሯል፡፡ ይህን ጉዳይ በቋሚነት የሚከታተለው ኮሚቴ በስራ ጫና ምክንያት ገንዘቡን በወቅቱ ለአርቲስቷ ማድረስ ሳይችል መቅረቱን የሚያምነው ድምጻዊ […]
The post ከአርቲስት ወይንሸት ጋር ተያይዞ በETV የቀረበው ፕሮግራም ከእውነት የራቀ መሆኑን አርቲስት ዮሴፍ ገብሬ እና የቦርዱ አባላት አስታወቁ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.

0 Comments
0 Shares