በሩሲያ ሚካሄደውን አለም ዋንጫ ተከትሎ ተመልካቾች በሚወዷቸው ተጫዋቾች ምስል ቅርፅ ወይም ንቅሳት ፀጉራቸውን ማሳመር የሚችል ባለሙያ ከወደ ሰርቢያ ብቅ ብሏል፡፡ ማሪዎ ሀቫላ ተባለው ፀጉር አስተካካይ የሜሲ እና ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ምስሎችን በአድናቂዎቻቸው የእራስ ቅል ጀርባ እየነቀሰ እንደሚያሳምር ተነግሯል፡፡ ፀጉር አስተካካዩ ከእግር ኳስ ተጫዋቾች ምስል በተጨማሪ የሰሜን ኮሪያውን መሪ ኪም ጆንግ ኡን እና የሌሎች ፖለቲከኞች ምስል ይነቅሳል […]
The post የአለም ዋንጫን ተከትሎ የተጫዋችን ምስል በፀጉር ላይ የሚነቅሰው ፀጉር አስተካካይ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
በሩሲያ ሚካሄደውን አለም ዋንጫ ተከትሎ ተመልካቾች በሚወዷቸው ተጫዋቾች ምስል ቅርፅ ወይም ንቅሳት ፀጉራቸውን ማሳመር የሚችል ባለሙያ ከወደ ሰርቢያ ብቅ ብሏል፡፡ ማሪዎ ሀቫላ ተባለው ፀጉር አስተካካይ የሜሲ እና ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ምስሎችን በአድናቂዎቻቸው የእራስ ቅል ጀርባ እየነቀሰ እንደሚያሳምር ተነግሯል፡፡ ፀጉር አስተካካዩ ከእግር ኳስ ተጫዋቾች ምስል በተጨማሪ የሰሜን ኮሪያውን መሪ ኪም ጆንግ ኡን እና የሌሎች ፖለቲከኞች ምስል ይነቅሳል […] The post የአለም ዋንጫን ተከትሎ የተጫዋችን ምስል በፀጉር ላይ የሚነቅሰው ፀጉር አስተካካይ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
NEWS.ET
የአለም ዋንጫን ተከትሎ የተጫዋችን ምስል በፀጉር ላይ የሚነቅሰው ፀጉር አስተካካይ
በሩሲያ ሚካሄደውን አለም ዋንጫ ተከትሎ ተመልካቾች በሚወዷቸው ተጫዋቾች ምስል ቅርፅ ወይም ንቅሳት ፀጉራቸውን ማሳመር የሚችል ባለሙያ ከወደ ሰርቢያ ብቅ ብሏል፡፡
0 Comments 0 Shares