የኢራንን እስላማዊ ሥርዓት ለመጠበቅ እንዲሁም መደበኛ ጦር ሠራዊቱን ለመደገፍ በሚል ከ40 ዓመታት በፊት የተቋቋመው የኢራን አብዮታዊ ዘብ ዘወትር በምዕራባውያን ስሙ የሚነሳ የአገሪቱ የጦር ክፍል ነው። አብዮታዊው ዘብ በተለያዩ “የሽብር እና የመብት ጥሰት ተግባራት ውስጥ ተሳትፏል” በሚል አሜሪካ ቀደም ብላ በቅርቡ ደግሞ ካናዳ ቡድኑን ሽብርተኛ ብለው ፈርጀውታል። ለምን?

0 Comments
0 Shares