ሶማሊያ የኢትዮጵያ ወታደሮች “በሕገወጥ መንገድ ድንበር ጥሰው” ወደ ግዛቴ ገብተዋል ስትል ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ከሰሰች። ተመድ እና የአፍሪካ ኅብረት በሶማሊያ ፀጥታ ላይ ባላቸው ሚና ዙሪያ በመከረው የሰኞው ሰኔ 17/2016 ዓ.ም. ስብሰባ ላይ ነው በመንግሥታቱ ድርጅት የሶማሊያ አምባሳደር አቡባከር ኡስማን የኢትዮጵያ ወታደሮችን ድንበር ጥሰው በመግባት የከሰሱት።

0 Comments
0 Shares