ሞባይል ስልኮችን ከርምህርት ቤቶች የማገድ ፍላጎት በበርካታ የአሜሪካ ግዛቶች በስፋት እየታየ ነው አንዳንዶቹም ተግባራዊ እያደረጉ ነው። ለዚህ እንደምክንያት የሚቀርበው ደግሞ የተማሪዎችን ትኩረት መሻማታቸው፣ ማኅበራዊ ሚዲያዎች በጤናቸው ላይ በሚኖራቸው ጫና አሳሳቢ በመሆኑ ነው። ክልከላውን እንዴት ተግባራዊ ማድረግ ይቻላል?

WWW.BBC.COM
የአሜሪካ ግዛቶች ስልኮችን ከትምህርት ቤቶች ለማገድ የፈለጉበት አነጋጋሪ ውሳኔ - BBC News አማርኛ
ሞባይል ስልኮችን ከርምህርት ቤቶች የማገድ ፍላጎት በበርካታ የአሜሪካ ግዛቶች በስፋት እየታየ ነው አንዳንዶቹም ተግባራዊ እያደረጉ ነው። ለዚህ እንደምክንያት የሚቀርበው ደግሞ የተማሪዎችን ትኩረት መሻማታቸው፣ ማኅበራዊ ሚዲያዎች በጤናቸው ላይ በሚኖራቸው ጫና አሳሳቢ በመሆኑ ነው። ክልከላውን እንዴት ተግባራዊ ማድረግ ይቻላል?
0 Comments 0 Shares