ባለሙያዎች እንደሚሉት እንቅልፍ ለአካል እና ለአእምሮ ከሚሰጠው እረፍት በተጨማሪ ለአጠቃላይ ጤናችን ተፈጥሯዊ መድኃኒት ነው። ነገር ግን በአሁኑ ጊዜ ከዓለማችን ሕዝብ አብዛኛው ለአንድ ሰው ከሚመከረው በቀን ከ7 አስከ 9 ሰዓት በመተኛት በቂ እንቅልፍ እንደማያገኝ ይነገራል። ይህም የተለያዩ ችግሮችን እያስከተለ ነው። ለምን በቂ እንቅልፍ አጣን? ምንስ ማድረግ አለብን?

0 Comments
0 Shares