በዘንድሮው የሐጅ ጉዞ ቢያንስ 577 የተለያዩ አገራት ዜጎች መሞታቸውን እና አብዛኞቹ ከሙቀት ጋር በተያያዘ ሕይወታቸው ማለፉን ኤኤፍፒ የዲፕሎማቲክ ምንጮችን ጠቅሶ ዘገበ። ከሟቾች መካከል አብዛኞቹ አፍሪካውያን ናቸው።

0 Comments
0 Shares