ሞጆ ከተማ ተወልዳ ያደገችው አባይ በአኩዮቿ አነሳሽነት ስደትን ሀ ብላ የጀመረችው በዱባይ ነው።
ዱባይ ግን እጇን ዘርግታ አልተቀበለቻትም።በእርሷ ልጅነት እምነት ያጡት አሰሪዎቿ 6 ወር ሙሉ ያለደመወዝ ነበር ያሰሯት።በእነዚህ ጊዜያት ከቤተሰቦቿ ጋር በስልክም ሆነ በደብዳቤ ግንኙነት አልነበራትም።ቤተሰቦቿም የት እንዳለች አያውቁም ነበር።

0 Comments
0 Shares