በርካቶች አስከፊ ወንጀል የፈጸሙ ሰዎች በሞት መቀጣታቸውን ሲደግፉ፣ ሌሎች ደግሞ የሞት ፍርድ አስተማሪ አይደለም በሚል ይቃወሙታል። በዚህም ምክንያት በርካታ የዓለም አገራት የሞት ቅጣትን እንዲቀር አድርገዋል። ይህ ቅጣት በኢትዮጵያ ውስጥ ቢኖርም እምብዛም ተግባራዊ አይደረግም። ለመሆኑ የሞት ቅጣት በኢትዮጵያ ተግባራዊ የሚሆነው ምን ሲሟላ ነው? እንዴትስ ይፈጸማል?

0 Comments
0 Shares