በሩሲያ የኢፌዲሪ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለ ሙሉስልጣን አምባሳደር የነበሩት አምባሳደር ግሩም አባይ የሩሲያ መንግስት የሜዳሊያና የሰርቴፊኬት ሽልማት አበርክቶላቸዋል፡፡ ሽልማቱ የተበረከተላቸው በሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ነው፡፡ አምባሳደር ግሩም ሽልማቱ የተበረከተላቸው የሩሲያንና የኢትዮጵያን ግንኙነት ለማጠናከር ለሰሩት ጉልህ አስተዋጽኦ በማበርከታቸው እንደሆነ ተገልጿል፡፡ አምባሳደሩ ከሴርጌ ላቭርቭ የተበረከተላቸውን ሽልማት ከሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚካሂል ሌዎንዶቪች ቦግዳኖቭ ተረክበዋል፡፡ […]
The post የሩሲያ መንግስት አምባሳደር ግሩም አባይን ሸለማቸው appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.

0 Comments
0 Shares