ቀድሞው የዩናይትድ ስቴትስ ብሔራዊ የቅርጫት ኳስ ተጫዋችና የፕሬዚዳንት ኪም ጆንግ ኡን ወዳጅ መሆኑ የሚነገርለት ዴኒስ ሮድማን፣ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ እና የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን መገናኘታቸው እንዳስደሰተው ተናገረ። ሮድማን ከሲኤንኤን ቴሌቪዥን ጋር ባካሄደው ቃለ ምልልስ፣ ሁለቱ ሀገሮች ሥምምነት ላይ እንዲደርሱ ያለውን ፍላጎት ገልፆ፣ “ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ይፋ በሆነ መንገድ ይህን በማድረጋቸው ምስጋና ይገባቸዋል” ብሏል። […]
The post የቀድሞው የቅርጫት ኳስ ተጫዋችና የኪም ጆንግ ኡን ወዳጅ ዴኒስ ሮድማን appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.

0 Comments
0 Shares