አሜሪካ በኖርዌይ ተጨማሪ የባህር ሃይል አባላቷን ልታሰፍር ነው። የኖርዌይ መንግስትም አሜሪካ ወደ ስፍራው ተጨማሪ 400 የባህር ሃይል ለማስፈር ያቀረበችውን ሃሳብ አፅድቆታል። ይህን ተከትሎም አሜሪካ በኖርዌይ የምታሰፍረው የባህር ሃይል ቁጥር 700 የሚደርስ ይሆናል። ሩሲያ በፈረንጆቹ 2014 ክሬሚያን ከያዘች በኋላ ዋሽንግተን እና ሞስኮ በስፍራው ፍጥጫ ውስጥ ገብተዋል። ይህን ተከትሎም አሜሪካ ባለፈው አመት በፈረቃ የሚንቀሳቀሱ 300 የባህር ሃይል […]
The post አሜሪካ በኖርዌይ ተጨማሪ የባህር ሃይል ልታሰፍር ነው appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.

0 Comments
0 Shares