በናይጄሪያ ሰሜናዊ ግዛት ውስጥ ለ100 ሴት ልጆች የተደገሰ ሠርግ አንዳንዶቹ ሴቶች ለአቅመ ሔዋን ያልደረሱ ናቸው በሚል ተሠርዟል። በናይጄሪያዋ ኒጀር ግዛት አንድ ትልቅ ሠርግ ተደግሶ ነበር። አንድ መቶ ጥንዶችን ለመዳር የተዘጋጀው ሠርግ የዓለምን ትኩረት ለመሳብም በቅቷል።

0 Comments
0 Shares