ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ግብጽ ያመሩት ጠቅላይ ሚኒስት ዶክተር አብይ አህመድ፥ ከግብጹ ፕሬዚዳንት አብዱልፈታ አል ሲ ሲ ጋር በሁለትዮሽና አከባቢያዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል።በውይይታቸውም ሃገራቱ በታላቁ የህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሁለቱን ሃገራት የመልማት ፍላጎት ባከበረ መልኩ በአዲስ መንፈስ በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል። ከዚህ ባለፈም መሪዎቹ ሁለቱ ሃገራት በተለያዩ መስኮች በተለይም በፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ መስኮች ያላቸውን ትብብር ማጠናከር እንደሚገባም ተናግረዋል። […]
The post የአባይ ወንዝን ለሁለቱም ህዝቦች በሚሆን መልኩ መጠቀም አማራጭ የሌለው መፍትሄ መሆኑ ተገለጸ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ግብጽ ያመሩት ጠቅላይ ሚኒስት ዶክተር አብይ አህመድ፥ ከግብጹ ፕሬዚዳንት አብዱልፈታ አል ሲ ሲ ጋር በሁለትዮሽና አከባቢያዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል።በውይይታቸውም ሃገራቱ በታላቁ የህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሁለቱን ሃገራት የመልማት ፍላጎት ባከበረ መልኩ በአዲስ መንፈስ በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል። ከዚህ ባለፈም መሪዎቹ ሁለቱ ሃገራት በተለያዩ መስኮች በተለይም በፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ መስኮች ያላቸውን ትብብር ማጠናከር እንደሚገባም ተናግረዋል። […] The post የአባይ ወንዝን ለሁለቱም ህዝቦች በሚሆን መልኩ መጠቀም አማራጭ የሌለው መፍትሄ መሆኑ ተገለጸ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
NEWS.ET
የአባይ ወንዝን ለሁለቱም ህዝቦች በሚሆን መልኩ መጠቀም አማራጭ የሌለው መፍትሄ መሆኑ ተገለጸ
የአባይ ወንዝን ለሁለቱም ህዝቦች በሚሆን መልኩ መጠቀም አማራጭ የሌለው መፍትሄ መሆኑን በግብፅ ፋይዊ የስራ ጉብኝት ላይ የሚገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ተናገሩ፡፡
0 Comments 0 Shares