“ዕውቀት ያራቅቃል – እምነት ይለውጣል” | መላኩ አላምረው@DireTube) ምድርም ሰማይም በስሜታውያን አይወረሱም። ምድር ለአእምሯውያን ናት፤ ሰማይ ደግሞ ለመንፈሳውያን። ብቻ አንተ ስሜታዊ አትሁን እንጅ ያሰብኸው ይሳካል። ያመንኸው ይሆናል። ግን ከስሜታዊ ውሳኔና እርምጃ ተጠበቅ። ከቻልህ ስሜትህንም አእምሮህንም ለመንፈስህ አስገዛ። ቢያንስ ግን አእምሯዊ ሁን። ሳታስብና የነገሩን ግራ-ቀኝ፣ ፊት_ኋላ ሳትመረምር አትወስን። ሁሉንም ማሸነፍ ትፈልጋለህ? ከስሜታዊው ባሕርይህ ተለይተህ ከአእምሯዊነትህም ከፍ […]
The post “ዕውቀት ያራቅቃል – እምነት ይለውጣል” appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
“ዕውቀት ያራቅቃል – እምነት ይለውጣል” | መላኩ አላምረው@DireTube) ምድርም ሰማይም በስሜታውያን አይወረሱም። ምድር ለአእምሯውያን ናት፤ ሰማይ ደግሞ ለመንፈሳውያን። ብቻ አንተ ስሜታዊ አትሁን እንጅ ያሰብኸው ይሳካል። ያመንኸው ይሆናል። ግን ከስሜታዊ ውሳኔና እርምጃ ተጠበቅ። ከቻልህ ስሜትህንም አእምሮህንም ለመንፈስህ አስገዛ። ቢያንስ ግን አእምሯዊ ሁን። ሳታስብና የነገሩን ግራ-ቀኝ፣ ፊት_ኋላ ሳትመረምር አትወስን። ሁሉንም ማሸነፍ ትፈልጋለህ? ከስሜታዊው ባሕርይህ ተለይተህ ከአእምሯዊነትህም ከፍ […] The post “ዕውቀት ያራቅቃል – እምነት ይለውጣል” appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
NEWS.ET
“ዕውቀት ያራቅቃል – እምነት ይለውጣል”
ሁሉንም ማሸነፍ ትፈልጋለህ? ከስሜታዊው ባሕርይህ ተለይተህ ከአእምሯዊነትህም ከፍ ብለህ መንፈሳዊነትህን ተላበስ። መንፈሳዊነት በእምነት ይወረሳል እንጅ በአእምሮ አይገዛም። እምነት የሁሉ ነገር ቁልፍ ነው።
0 Comments 0 Shares