የአከርካሪና ህብለ-ሰረሰር ቀዶ ጥገና ጠበብት የማይክል ጃክሰንን የምትሀት ዳንስ ለመተንተን በአያሌው ሞክረዋል። በተለይም “ስሙዝ ክሪሚናል” በሚለው ሙዚቃው ላይ የሚያሳየው ሰዋዊ ያልሆነ መጥመልመል እንዴት ሊያሳካው ቻለ የሚለው ጥያቄ ሳይንሳዊ ምላሽ ሳያገኝ ከርሞ ነበር። በ1987 (እአአ) በለቀቀው የሙዚቃ ሥራው ማይክል በ45 ዲግሪ ወደፊት በማዘንበል የማይቻል የሚመስል እንቅስቃሴ አድርጎ ዓለምን አስደምሞ ነበር። እርግጥ ነው “ኢሉዥን” በተሰኘው ሙዚቃው የሚያሳየውን […]
The post የማይክል ጃክሰን “የአፍጢም ዳንስ” ምሥጢር appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
የአከርካሪና ህብለ-ሰረሰር ቀዶ ጥገና ጠበብት የማይክል ጃክሰንን የምትሀት ዳንስ ለመተንተን በአያሌው ሞክረዋል። በተለይም “ስሙዝ ክሪሚናል” በሚለው ሙዚቃው ላይ የሚያሳየው ሰዋዊ ያልሆነ መጥመልመል እንዴት ሊያሳካው ቻለ የሚለው ጥያቄ ሳይንሳዊ ምላሽ ሳያገኝ ከርሞ ነበር። በ1987 (እአአ) በለቀቀው የሙዚቃ ሥራው ማይክል በ45 ዲግሪ ወደፊት በማዘንበል የማይቻል የሚመስል እንቅስቃሴ አድርጎ ዓለምን አስደምሞ ነበር። እርግጥ ነው “ኢሉዥን” በተሰኘው ሙዚቃው የሚያሳየውን […] The post የማይክል ጃክሰን “የአፍጢም ዳንስ” ምሥጢር appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
NEWS.ET
የማይክል ጃክሰን "የአፍጢም ዳንስ" ምሥጢር
የአከርካሪና ህብለ-ሰረሰር ቀዶ ጥገና ጠበብት የማይክል ጃክሰንን የምትሀት ዳንስ ለመተንተን በአያሌው ሞክረዋል ...
0 Comments 0 Shares