የመከላከያ ዮኒቨርስቲን መርተዋል፡፡ በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ፊታውራሪ ናቸው፡፡ አሜሪካ ወታደራዊ ሳይንስ አጥንተዋል፡፡ በሰላ ሂሳቸው ይታወቃሉ፡፡ ከ 1970ዎቹ አጋማሽ ጀምረው ከሰፈራቸው ልጅ ከብርጋዴር ጀኔራል ተፈራ ማሞ ጋር ሆነው በኢህዴን መስመር ታግለዋል፡፡የልጅነት ዕድሜያቸው በላስታ እና በዋግ ተራሮች በትግል ላይ አሳልፈዋል፡፡ የላስታ ወረዳን መርተዋል፡፡ በ 2001 ዓም በብርጋዲየር  ጀኔራል ተፈራ ማሞ መዝገብ በመፈንቀለ መንግስት ሙከራ የዕድሜ ልክ ተበይኖባቸው [...]

KALITIPRESS.COM
ብርጋዲየር ጄነራል አሳምነው ጽጌ ማናቸው ?
የመከላከያ ዮኒቨርስቲን መርተዋል፡፡ በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ፊታውራሪ ናቸው፡፡ አሜሪካ ወታደራዊ ሳይንስ አጥንተዋል፡፡ በሰላ ሂሳቸው ይታወቃሉ፡፡ ከ 1970ዎቹ አጋማሽ ጀምረው ከሰፈራቸው ልጅ ከብርጋዴር ጀኔራል ተፈራ ማሞ ጋር ሆነው በኢህዴን መስመር ታግለዋል፡፡የልጅነት ዕድሜያቸው በላስታ እና በዋግ ተራሮች በትግል ላይ አሳልፈዋል፡፡ የላስታ ወረዳን መርተዋል፡፡ በ 2001 ዓም በብርጋዲየር  ጀኔራል ተፈራ ማሞ መዝገብ በመፈንቀለ መንግስት ሙከራ
0 Comments 0 Shares