ብዙዎቻችን ስለአሜሪካ ስናስብ ሁሉ ነገር ቀላል ኑሮውም አልጋ በአልጋ የሚሆንልን ይመስለናል። አንዳንዴ ግንነገሮች እንዳሰብናቸው ሳይሆን ፈጽሞ እንዳልጠበቅናቸው የሚሆንበት አጋጣሚ ይፈጠራል። ለዚህችም ኢትዮጵያዊት ታዳጊ ህይወት በአሜሪካ እንደሚታሰበው ቀላል አልሆነላትም። የምትጠለልበት መኖሪያ ቤቴ ብላ የምትጠራው ማረፊያ ሳይኖራት ኑሮን በ፤አሜሪካ ጎዳናዎች ላይ ለመምራት ተገዳለች። በሂውስተን አካባቢ ከሚግኝ ሁለተኛደ ረጃ ትምህርት ቤት በአንደኝነት እና በመአረግ በመመረቅ ትምህርቷን ያጠናቀቀችው ይህች […]
The post በአሜሪካ የምትኖረው ቤት አልባ ኢትዮጵያዊት ታዳጊ የመኪና ስጦታ ተበረከተላት appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
ብዙዎቻችን ስለአሜሪካ ስናስብ ሁሉ ነገር ቀላል ኑሮውም አልጋ በአልጋ የሚሆንልን ይመስለናል። አንዳንዴ ግንነገሮች እንዳሰብናቸው ሳይሆን ፈጽሞ እንዳልጠበቅናቸው የሚሆንበት አጋጣሚ ይፈጠራል። ለዚህችም ኢትዮጵያዊት ታዳጊ ህይወት በአሜሪካ እንደሚታሰበው ቀላል አልሆነላትም። የምትጠለልበት መኖሪያ ቤቴ ብላ የምትጠራው ማረፊያ ሳይኖራት ኑሮን በ፤አሜሪካ ጎዳናዎች ላይ ለመምራት ተገዳለች። በሂውስተን አካባቢ ከሚግኝ ሁለተኛደ ረጃ ትምህርት ቤት በአንደኝነት እና በመአረግ በመመረቅ ትምህርቷን ያጠናቀቀችው ይህች […] The post በአሜሪካ የምትኖረው ቤት አልባ ኢትዮጵያዊት ታዳጊ የመኪና ስጦታ ተበረከተላት appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
NEWS.ET
በአሜሪካ የምትኖረው ቤት አልባ ኢትዮጵያዊት ታዳጊ የመኪና ስጦታ ተበረከተላት
ብዙዎቻችን ስለአሜሪካ ስናስብ ሁሉ ነገር ቀላል ኑሮውም አልጋ በአልጋ የሚሆንልን ይመስለናል። አንዳንዴ ግንነገሮች እንዳሰብናቸው ሳይሆን ፈጽሞ እንዳልጠበቅናቸው የሚሆንበት አጋጣሚ ይፈጠራል።
0 Comments 0 Shares