አብዛኞቹ ቆነጃጂቶች በውበታቸው ላይ ውበት ለመጨመር በተፈጥሮ ያገኙት የቅንድብ ጸጉራቸውን ሲቀንሱ ይስተዋላል። ይሁን እንጂ አንዝሀሊካ ፕሮቶድያኮኖቫ የተባለቸው ሩሲያዊት ወጣት የቅንድብ ጸጉር ግንባሯን በከፊል የሚሸፍን ሲሆን፥ ከዚህ የበለጠ የማሳደግ ፍላጎት አላት ተብሏል። ይህችው ወጣት በተፈጥሮ የታደለችው ሰፊ የቅንድብ ጸጉር የፋሽን ብሎገር ለመሆን እንዳስቻላትም ነው የተገለጸው። በዚህም ወጣቷ ከ90ሺህ በላይ የኢንስታግራምና 10 ሺህ ያህል የማህበራዊ ሚዲያ ተከታይ […]
The post ሰፊ ቅንድቧ ታዋቂ የፋሽን ብሎገር ያደረጋት ወጣት appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
አብዛኞቹ ቆነጃጂቶች በውበታቸው ላይ ውበት ለመጨመር በተፈጥሮ ያገኙት የቅንድብ ጸጉራቸውን ሲቀንሱ ይስተዋላል። ይሁን እንጂ አንዝሀሊካ ፕሮቶድያኮኖቫ የተባለቸው ሩሲያዊት ወጣት የቅንድብ ጸጉር ግንባሯን በከፊል የሚሸፍን ሲሆን፥ ከዚህ የበለጠ የማሳደግ ፍላጎት አላት ተብሏል። ይህችው ወጣት በተፈጥሮ የታደለችው ሰፊ የቅንድብ ጸጉር የፋሽን ብሎገር ለመሆን እንዳስቻላትም ነው የተገለጸው። በዚህም ወጣቷ ከ90ሺህ በላይ የኢንስታግራምና 10 ሺህ ያህል የማህበራዊ ሚዲያ ተከታይ […] The post ሰፊ ቅንድቧ ታዋቂ የፋሽን ብሎገር ያደረጋት ወጣት appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
NEWS.ET
ሰፊ ቅንድቧ ታዋቂ የፋሽን ብሎገር ያደረጋት ወጣት
አብዛኞቹ ቆነጃጂቶች በውበታቸው ላይ ውበት ለመጨመር በተፈጥሮ ያገኙት የቅንድብ ጸጉራቸውን ሲቀንሱ ይስተዋላል። ይሁን እንጂ አንዝሀሊካ ፕሮቶድያኮኖቫ የተባለቸው ሩሲያዊት ወጣት የቅንድብ ጸጉር ግንባሯን በከፊል የሚሸፍን ሲሆን፥ ከዚህ የበለጠ የማሳደግ ፍላጎት አላት ተብሏል።
0 Comments 0 Shares