ከመቶ በላይ የሚሆኑ የተለያዩ ሃገራት የእግር ኳስ ሃላፊዎች እና ዳኞች ገንዘብ ሲቀበሉ የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል በጋናዊው የምርመራ ጋዜጠኛ አናስ አረሜያው ይፋ ተደርጓል። ተያይዞም ጋና የእግር ኳስ ማህበሯን አፍርሳለች።

0 Comments
0 Shares