የዩናይትድ ስቴት አሜሪካ መንግሥት C-130 በመባል የሚታወቅ የጦር አውሮኘላን ለኢትዮጵያ መንግሥት ሰጠ። አውሮኘላኑ ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ለሚሰጣት የሠላም ማስከበር ተልዕኮ የሚውል ነው ተብሏል። C-130 አሜሪካ ሰራሽ ባለአራት ሞተር ወታደራዊ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ አውሮኘላን ሲሆን አውሮኘላኑ በሠላም ማስከበር ሂደት ሲቪል ዜጎችን ለመርዳትና የሰብአዊ ድጋፍ ለመስጠት ይውላል ተብሎአል። U.S. Government Delivers C-130 Aircraft to Ethiopia Bishoftu, […]
The post የአሜሪካ መንግሥት የጦር አውሮኘላን ድጋፍ ሰጠ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.