በሚቀጥለው ሳምንት የአሜሪካና የሰሜን ኮሪያ መሪዎች በሲንጋፖር በሚያካሂዱት ስብሰባ ወቅት ሲንጋፖር በአየር በረራ ላይ ገደብ ልትጥል መሆኑ ተገልጿል። በዚሁ ፕሮግራም ወቅት ከሌሎች አካባቢዎች ወደ ሲንጋፖርና ከሲንጋፖር ወደ ሌሎች አካባቢዎች የሚጓዙ መንገደኖች ፕሮግራማቸውን ማራዘም እንዳለባቸው የሲንጋፖር የመከላከያና የሲቪል አቪዮሽን ባለስልጣናት ገልጸዋል ተብሏል። ለደህንነት ቁጥጥር ሲባልም በዚህ ወቅት በሲንጋፖር ቻንጊ የአየር ማረፊያ የሚያርፉ አውሮፕላኖች ፍጥነት እንዲቀንሱና በወቅቱ […]
The post የሰሜን ኮሪያና የአሜሪካ መሪዎች ስብሳባ እስኪጠናቀቅ ሲንጋፖር በአየር በረራ ላይ ገደብ ልትጥል ነው appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.