የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የረዥምና የመካከለኛ ጊዜ የፕሮጀክት ብድሮች መስጠት በማቆም የሥራ ማስኬጃ ብድሮች ብቻ እንዲሰጥ፣ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደግሞ የፕሮጀክት ብድሮች እንዲሰጥ የተላለፈው ውሳኔ ታጠፈ፡፡ ውሳኔው ከሚያዝያ 10 ቀን 2009 ዓ.ም. ጀምሮ ተፈጻሚ ነበር፡፡ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ አቶ ተክለወልድ አጥናፉ ግንቦት 24 ቀን 2010 ዓ.ም. ተፈርሞ በወጣው ደበዳቤ እንደተገለጸው፣ ካሁን ቀደም የነበረው ውሳኔ ቀርቶ [...]

KALITIPRESS.COM
የንግድ ባንክና የልማት ባንክ የብድር ፖሊሲና አሠራር ለውጥ ተደረገ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የረዥምና የመካከለኛ ጊዜ የፕሮጀክት ብድሮች መስጠት በማቆም የሥራ ማስኬጃ ብድሮች ብቻ እንዲሰጥ፣ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደግሞ የፕሮጀክት ብድሮች እንዲሰጥ የተላለፈው ውሳኔ ታጠፈ፡፡ ውሳኔው ከሚያዝያ 10 ቀን 2009 ዓ.ም. ጀምሮ ተፈጻሚ ነበር፡፡ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ አቶ ተክለወልድ አጥናፉ ግንቦት 24 ቀን 2010 ዓ.ም. ተፈርሞ በወጣው ደበዳቤ እንደተገለጸው፣ ካሁን ቀደም የነበረው ውሳኔ ቀርቶ በቀድሞ አሠራር እንዲቀጥል ተወስኗል
0 Comments 0 Shares