ጠ/ሚኒስትር  ዶ/ር አብይ አህመድ ከሰኔ 01 – 2 ቀን 2010 ዓ.ም በዩጋንዳ ይፋዊ ጉብኝት ያደርጋሉ ። ጠ/ሚኒሰትሩ ጉብኝቱን የሚያካሂዱት በፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ግብዣ ነው።መሪዎቹ በሁለትዮሽ እና በአካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ ይመክራሉ ። ዶ/ር አብይ በዩጋንዳ የሚያደርጉት ጉብኝት የሁለቱን አገሮች ረዥም ጊዜ ያስቆጠረ ወደጅነትና የህዝብ ለሕዝብ ትስስር የበለጠ ለማጠናከር ያግዛል። ኢትዮጵያ እና ዩጋንዳ በኢጋድ ጥላ ስር በደቡብ […]
The post የኢፌዲሪ ጠ/ሚኒስትር በዩጋንዳ ጉብኝት ያደርጋሉ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
ጠ/ሚኒስትር  ዶ/ር አብይ አህመድ ከሰኔ 01 – 2 ቀን 2010 ዓ.ም በዩጋንዳ ይፋዊ ጉብኝት ያደርጋሉ ። ጠ/ሚኒሰትሩ ጉብኝቱን የሚያካሂዱት በፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ግብዣ ነው።መሪዎቹ በሁለትዮሽ እና በአካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ ይመክራሉ ። ዶ/ር አብይ በዩጋንዳ የሚያደርጉት ጉብኝት የሁለቱን አገሮች ረዥም ጊዜ ያስቆጠረ ወደጅነትና የህዝብ ለሕዝብ ትስስር የበለጠ ለማጠናከር ያግዛል። ኢትዮጵያ እና ዩጋንዳ በኢጋድ ጥላ ስር በደቡብ […] The post የኢፌዲሪ ጠ/ሚኒስትር በዩጋንዳ ጉብኝት ያደርጋሉ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
NEWS.ET
የኢፌዲሪ ጠ/ሚኒስትር በዩጋንዳ ጉብኝት ያደርጋሉ
ጠ/ሚኒሰትሩ ጉብኝቱን የሚያካሂዱት በፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ግብዣ ነው ...
0 Comments 0 Shares