ዩናይትድ ስቴትስ ግዙፍ የጦር ጄት ተሸካሚ መርከቧን የታይዋን ሠርጥን አቋርጦ እንዲያልፍ ማቀዷን ቻይና አጥብቃ ተቃወመች። የዩናይትድ ስቴትስ የጦር መርከብ ወደ ታይዋን ሰርጥ መጠጋቱ ለታይፔ መሪዎች እንደ ድጋፍ፤ ታይዋንን እንደ አፈነገጠች ግማደ-ግዛታቸዉ ለሚቆጥሩት ለቤጂንጎች ደግሞ ከንቀት የሚቆጠር ነዉ። በቅርቡ ቻይና በታይዋን ሠርጥ አካባቢ ከፍተኛ የጦር ልምምድ ሥታደርግ ነበር።የአሜሪካ ባለሥልጣናት አዉሮፕላን ተሸካሚ መርከባቸዉ የታይዋንን ሠርጥ አቋርጦ እንደሚያልፍ […]
The post የአሜሪካን ዕቅድ ቻይና ተቃወመች appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.

0 Comments
0 Shares