ኡጋንዳን እኤአ ከ1971 እስከ 1979 ለ 8 ዓመታት ያህል የመሩት አምባገነኑ ኢዲ አሚን ያካሄዱትን የእልቂት ጊዜ ለታሪክ ዳኝነት ለማስቀመጥ የጦርነት ሙዚየም ልትገነባ ማቀዷ ውዝግብ ፈጥሯል፡፡ ኢዲ አሚን ኡጋንዳ ከእንግሊዝ ነፃ ከወጣች ከ10 ዓመታት በኋላ ወደ ስልጣን የመጡ ፕሬዝዳንት ሲሆኑ፤ራሳቸውን የዕድሜ ልክ ፕሬዝዳንት አድርገው ሰይመው ነበር፡፡ ከ 400 ሺ በላይ ንፁሀን ዜጎች በኢዲ አሚን አስተዳድር ተጨፍጭፈዋል፡፡በ […]
The post ኡጋንዳ የኢዲ አሚንን የጭቆና ዘመን የሚዘክር የጦርነት ሙዚየም ልትገነባ ነው appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.

0 Comments
0 Shares