ዘራፊዎቹ በናይጄሪያ ዛኖካ በምትባለዋ መንደር የደረሱት በሞተር ሳይክል ነበር። ወዲያወኑ ነዋሪዎች ላይ መተኮስና ቤቶችን ማቃጠል ያዙ። ተመሳሳይ ጥቃቶች ባለፉት ወራት ተፋፍመው መቀጠላቸው ይታወሳል። አሁን አሁን ከከብቶች ዝርፍያ ጋር በተያያዘ የሚሞቱ ናይጄሪያውያን ቁጥር ጽንፈኛውና በሰሜናዊ ናይጄሪያ የሚንቀሳቀሰው ቦኮ ሃራም ከሚያደርሰው ጥፋት እንደሚበልጥ ተመልክቷል። የዛኖካ መንደር ሊቀ መንበር ሞስጠፋ ሞሀመድ ለአጃንስ ፍራንስ ፕሬስ የዜና ወኪል “23 ስዎችን […]
The post የቀንድ ከብት ዘራፊዎች ናይጄሪያን አስጨንቀዋል appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
ዘራፊዎቹ በናይጄሪያ ዛኖካ በምትባለዋ መንደር የደረሱት በሞተር ሳይክል ነበር። ወዲያወኑ ነዋሪዎች ላይ መተኮስና ቤቶችን ማቃጠል ያዙ። ተመሳሳይ ጥቃቶች ባለፉት ወራት ተፋፍመው መቀጠላቸው ይታወሳል። አሁን አሁን ከከብቶች ዝርፍያ ጋር በተያያዘ የሚሞቱ ናይጄሪያውያን ቁጥር ጽንፈኛውና በሰሜናዊ ናይጄሪያ የሚንቀሳቀሰው ቦኮ ሃራም ከሚያደርሰው ጥፋት እንደሚበልጥ ተመልክቷል። የዛኖካ መንደር ሊቀ መንበር ሞስጠፋ ሞሀመድ ለአጃንስ ፍራንስ ፕሬስ የዜና ወኪል “23 ስዎችን […] The post የቀንድ ከብት ዘራፊዎች ናይጄሪያን አስጨንቀዋል appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
NEWS.ET
የቀንድ ከብት ዘራፊዎች ናይጄሪያን አስጨንቀዋል
ዘራፊዎቹ በናይጄሪያ ዛኖካ በምትባለዋ መንደር የደረሱት በሞተር ሳይክል ነበር ... ወዲያወኑ ነዋሪዎች ላይ መተኮስና ቤቶችን ማቃጠል ያዙ ...
0 Comments 0 Shares