በላቲን አሜሪካዋ ጓቲማላ በደረሰ የእሳተ ጎመራ ፍንዳታ ምክንያት የ 25 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በርካቶች ተጎድተዋል፡፡ እሳተጎመራው ድንጋዮችን፣ የጠቆረ ጭስ እንዲሁም አመድ መሰል ነገር ወደ ሰማይ መልቀቁ ተገልጿል፡፡ የሀገሪቷ ብሄራዊ የአደጋ ጊዜ መስሪያቤት በአካባቢው የነበሩ ቤቶችን ማውደሙንና በውስጡ የነበሩትንም ማቃጠሉን አስታውቀዋል፡፡ እንዲሁም እሳተጎመራውን ተከትሎ በተነሳው አመድ ምክንያት አየርማረፊያውም ተዘግቷል፡፡ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ጂሚይ ሞራሌስ የተከሰተውን ቀውስ ተከትሎ […]
The post በጓቲማላ በደረሰ የእሳተጎመራ ፍንዳታ የ 25 ሰዎች ህይወት አለፈ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.

0 Comments
0 Shares