የልዑካን ቡድኑ አባላት የኢትዮጵያን በሳል የስልጣን ሽግግርን ማድነቃቸው ተነግሯል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩና ከአሜሪካ የልዑካን ቡድን ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነት ላይ መወያየታቸው ተገልጿል፡፡ እንዲሁም በቀጠናው ሰላምና ጸጥታ ጉዳዮች ላይም መምከራቸውን ከጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ ቀደም ስል የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒኦ፣ በጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ለሚመራው መንግሥት አገራቸው ያልተቆጠበ ድጋፍ እንደምታደርግ አሳውቀዋል፡፡ ሚኒስትሩ […]
The post ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ከአሜሪካ ሴናተሮችና ከኮንግረስ አባላት ልዑካን ቡድን ጋር ተወያዩ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.

0 Comments
0 Shares