ተጣብቀው የተወለዱ ታንዛኒያዊ መንትዮች በ21 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ተገልጿል። ጉበትና ሳንባን ጨምሮ ከወገብ በታች የአንድ ሰው አካል የሚጋሩት ማሪያና ኮንሶላታ የተባሉት ታንዛኒያዊ መንትዮች የእየ አራሳቸው ልብ፣ እጆችና ጭንቅላቶች የነበሯቸው ሲሆን፥ በከባድ የመተንፈሻ ህመም ሲሰቃዩ ከቆዩ በኋላ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል ተብሏል። መንትዮቹ ካሳለፍነው የፈረንጆቹ ህዳር ወር ጀምሮ ከልብ ጤና ጋር በተያያዘ ችግር ሆስፒታል […]
The post ተጣብቀው የተወለዱ ታንዛኒያዊ መንትዮች በ21 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
ተጣብቀው የተወለዱ ታንዛኒያዊ መንትዮች በ21 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ተገልጿል። ጉበትና ሳንባን ጨምሮ ከወገብ በታች የአንድ ሰው አካል የሚጋሩት ማሪያና ኮንሶላታ የተባሉት ታንዛኒያዊ መንትዮች የእየ አራሳቸው ልብ፣ እጆችና ጭንቅላቶች የነበሯቸው ሲሆን፥ በከባድ የመተንፈሻ ህመም ሲሰቃዩ ከቆዩ በኋላ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል ተብሏል። መንትዮቹ ካሳለፍነው የፈረንጆቹ ህዳር ወር ጀምሮ ከልብ ጤና ጋር በተያያዘ ችግር ሆስፒታል […] The post ተጣብቀው የተወለዱ ታንዛኒያዊ መንትዮች በ21 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
NEWS.ET
ተጣብቀው የተወለዱ ታንዛኒያዊ መንትዮች በ21 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
ተጣብቀው የተወለዱ ታንዛኒያዊ መንትዮች በ21 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ተገልጿል። ጉበትና ሳንባን ጨምሮ ከወገብ በታች የአንድ ሰው አካል የሚጋሩት ማሪያና ኮንሶላታ የተባሉት ታንዛኒያዊ መንትዮች የእየ አራሳቸው ልብ፣ እጆችና ጭንቅላቶች የነበሯቸው ሲሆን፥ በከባድ የመተንፈሻ ህመም ሲሰቃዩ ከቆዩ በኋላ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል ተብሏል።
0 Comments 0 Shares