ግጥም ድሮና ዘንድሮ
Bewketu Seyoum

"ግን ዘፈን ሙዚቃ፤ ሆነው የተጣሩ
ከትልቅ ደረጃ፤ ደርሰው እንዲኖሩ
ሊታረሙ ይሻል፣ በሊቅ በፈላስፋ
የጥበብ ውበቷ፤ ጣእሟ እንዳይጠፋ"

(ከበደ ሚካኤል)

"ስምሽ ማን ነው ብየ ፣ብጠጋ ወደ እሷ
ያንተ ማን ይባላል፣ እኔን በለኝ ቱቱ
አሳይታኝ ሄደች፣ ቢራቢሮ ታቱ"

(ልጅ ሚካኤል)
ግጥም ድሮና ዘንድሮ Bewketu Seyoum "ግን ዘፈን ሙዚቃ፤ ሆነው የተጣሩ ከትልቅ ደረጃ፤ ደርሰው እንዲኖሩ ሊታረሙ ይሻል፣ በሊቅ በፈላስፋ የጥበብ ውበቷ፤ ጣእሟ እንዳይጠፋ" (ከበደ ሚካኤል) "ስምሽ ማን ነው ብየ ፣ብጠጋ ወደ እሷ ያንተ ማን ይባላል፣ እኔን በለኝ ቱቱ አሳይታኝ ሄደች፣ ቢራቢሮ ታቱ" (ልጅ ሚካኤል)
0 Comments 0 Shares