ሚስት አምሽታ ወደቤት እየገባች ነው ። ወድያው የመኝታ ቤቷን ከፍታ ስትገባ አልጋዋ ላይ ሁለት የተኙ ሰዎችን ትመለከታለች።አራት እግሮች ከብርድ ልብሱ ስር ወጠው ይታያሉ፡፡ ወዲያዉ አጠገቧ ያለውን ዱላ አንስታ ከብርድ ልብሱ ውስጥ እንዳሉ ክንዷ እስኪዝል ደበደበቻቸዉና ሲደክማት ወደ እንግዳ መቀበያ ክፍሉ ስታመራ ፣ባሏ ዜና እየተከታተለ ነዉ፡፡ "የኔ ማር መጣሽልኝ? ወላጆችሽ መጠዉ እኛ አልጋ ላይ ተኝተዋል ፤ ግቢና ሰላም በያቸዉ፡፡" ሲላት ራሷን ስታ ወለሉ ላይ ተዘረረች፡፡ ትምህርት ፦ የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል፡፡ © የሕይወት ገፅ FB

0 Comments 0 Shares