በደቡብ አፍሪካውያን ዘንድ መጤ ጠልነት በርክቷል። ስደተኞች ስራችንን ቀሙን በሚል ስሜት ተደጋጋሚ ጥቃት ያስተናግዳሉ። በተለይ ኢትዮጵያውያን በደቡብ አፍሪካ ለደቦ ጥቃት ተጋላጭ ናቸው። ብዙዎች ከከተማ ወጣ ብለው በሚገኙ መንደሮች (ታውንሺፕ) ነው የሚነግዱት። በእነዚህ ሰፈሮች የሚኖሩት ደግሞ ክልሶችና ጥቁሮች ናቸው። ኢትዮጵያውያኑ በቀላሉ ይለያሉ። ጥቃቱ አሁን አሁን በርትቶ ነው ያለው። አንዳንዶች መጪውን በመፍራት ቤተሰባቸውን በጊዜ ወደ ኢትዮጵያ እየላኩ እንደሆነ ይነገራል። ለመሆኑ ኢትዮጰያውያን በደቡብ አፍሪካ ምርጫ ሲደርስ ለምን ስቃያቸው ይበዛል?

WWW.BBC.COM
በደቡብ አፍሪካ ምርጫ ሲቃረብ የኢትዮጵያውያን ስቃይ ለምን ይበዛል? - BBC News አማርኛ
በደቡብ አፍሪካውያን ዘንድ መጤ ጠልነት በርክቷል። ስደተኞች ስራችንን ቀሙን በሚል ስሜት ተደጋጋሚ ጥቃት ያስተናግዳሉ። በተለይ ኢትዮጵያውያን በደቡብ አፍሪካ ለደቦ ጥቃት ተጋላጭ ናቸው። ብዙዎች ከከተማ ወጣ ብለው በሚገኙ መንደሮች (ታውንሺፕ) ነው የሚነግዱት። በእነዚህ ሰፈሮች የሚኖሩት ደግሞ ክልሶችና ጥቁሮች ናቸው። ኢትዮጵያውያኑ በቀላሉ ይለያሉ። ጥቃቱ አሁን አሁን በርትቶ ነው ያለው። አንዳንዶች መጪውን በመፍራት ቤተሰባቸውን በጊዜ ወደ ኢትዮጵያ እየላኩ እንደሆነ ይነገራል። ለመሆኑ ኢትዮጰያውያን በደቡብ አፍሪካ ምርጫ ሲደርስ ለምን ስቃያቸው ይበዛል?
0 Comments 0 Shares